ሀገሬ ቲቪ

ሕንድ በመጪው ዓመት በምጣኔ ሐብት 4ኛ ደረጃን እንደምትይዝ ተተነበየ፡፡

ሕንድ በመጪው ዓመት በምጣኔ ሐብት 4ኛ ደረጃን እንደምትይዝ ተተነበየ፡፡

ሕንድ በመጪው ዓመት ጀርመንን በመብለጥ በምጣኔ ሐብት አራተኛ ደረጃን እንደምትይዝ መኒኮንትሮል ዶትኮም ፅፏል።

ሕንድ ባለፉት ስምንት ዓመታት ብራዚልን፤ ብሪታንያን፤ ሩሲያን፤ ጣልያንና ፈረንሳይን በማለፍ ነበር አምስተኛ ደረጃ ላይ መቀመጥ የቻለችው።

በብሩክታዊት አስራት
2023-05-02