ሀገሬ ቲቪ

ሩሲያ ከአፍሪካ ሠራተኞችን ለመቅጠር የሚያስችላትን ዕቅድ ይፋ አድርጋለች።

ሩሲያ ከአፍሪካ ሠራተኞችን ለመቅጠር የሚያስችላትን ዕቅድ ይፋ አድርጋለች።

በዚህም መሠረት ሀገሪቱ ከኬኒያ ጋር 10 ሺ ሠራተኞችን ለመውሰድ ሩሲያ ንግግር እያደረገች እንደሆነ አርቲ ኒውስ አስነብቧል።

በሥራ አጥነት እና በኑሮ መወደድ እየተንገላታ ለሚገኘው የአፍሪካ ዜጋ ተስፋን የሚሰጥ እንደሆነም ተሰምቷል።

በሳምሶን ገድሉ
2024-01-16