ሀገሬ ቲቪ

የአማራ ክልልን አስቸኳይ አዋጅ ለአራት ወራት ተራዘመ።

የአማራ ክልልን አስቸኳይ አዋጅ ለአራት ወራት ተራዘመ።

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው አንደኛ ልዩ ስብሰባው በአማራ ክልል የታወጀውን አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ለተጨማሪ አራት ወራት አራዝሞታል።

በክልሉ ተጨማሪ ስራዎች ይቀራሉ ተብሎ በመታመኑ አስቸኳይ ጊዜ አዋጁን ማራዘም ማስፈለጉ ተጠቁሟል።

የምክር ቤቱ አባላት ውይይት ካደረጉበት በኋላ የአስቸኳይ ጊዜ ከዋጁ በሁለት ተቃውሞ በሶሰት ድምፅ ተአቅቦ በአብላጫ ድምፅ ለአራት ወራት ተራዝሟል።

በይስሃቅ አበበ
2024-02-02