ሀገሬ ቲቪ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ አንጎላ ዕለታዊ በረራ ጀመረ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ አንጎላ ሉዋንዳ ከተማ የሚያደርገውን በረራ ዕለታዊ ማድረጉን ገለፀ።

ሳምንታዊ የነበረው በረራ በየዕለቱ ማድረግ ደንበኞች የተመቸ የጉዞ አማራጭ እንዲኖራቸው ያደርጋል ብሏል ተቋሙ።

በሙሉጌታ በላይ
2024-04-03