በዳካር የወጣቶች ኦሊምፒክ የተሳተፈው የኢትዮጵያ ልዑክ ቡድን አዲስ አበባ ገባ
በዳካር የወጣቶች ኦሊምፒክ የተሳተፈው የኢትዮጵያ ልዑክ ቡድን አዲስ አበባ ገባ
ዜና ክፍል · · 1 ደቂቃ ንባብ · 5.4K

ቡድኑ ቦሌ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ ሲደርስ የኢፌዴሪ ወጣቶችና ስፖርት ሚኒስትር አክሊሉ ታደሰ (ዶ/ር)፣ የኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ኮሚቴ ፕሬዚዳንት ድ/ር አሸብር ው/ጊዮርጊስ፣ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌደሬሽን ፕሬዝዳንቱ ኮማንደር አትሌት ስለሺ ስህን እና ሌሎች የስራ ሀላፊዎች በተገኙበት አቀባበል ተደርጎለታል።
