ተምሳሌት “ልመናን እፀየፋለሁ” | መለሰ መንጌ | ተምሳሌት | ክፍል 2 ሚያዝያ 10፣ 2014 · 26:39 · 76 “የተሰበረ እግሬ እንጂ አእምሮዬ ይሰራል” መለሰ መንጌ ይባላል ፤ ኑሮ በመሀል ከተማ ፈታኝ ቢሆንበትም ልመናን በመፀየፍ በባለቤቱ እገዛ ጫማ እየጠረገ ከኑሮ ጋር ግብ ግብ ገጥሟል። አጋራ