ተምሳሌት ሽልማቴ የማፈራው መልካም ትውልድ ነው፡፡ | መምህርና ሰዓሊ ዓለም ጌታቸው | ክፍል 1 | ተምሳሌት ግንቦት 28፣ 2014 · 23:40 · 186 መምህርና ሰዓሊ ዓለም ጌታቸው በጋለሪዋ ደንበኞች ሻይ ቡና እያሉ ስዕል የሚስሉብትና መጽሐፍ የሚያነቡበትን ሁኔታ አመቻችታለች፡፡ በስዕል ትምህርት ቤቷ በርካታ ህጻናትና ወጣቶችን በሙያው አብቅታለች፡፡ አጋራ