ተምሳሌት 8 ወር በሆዴ ልጄ ሩት ነበረች ፤ ግን ወደ ቤት አብረን አልገባንም ። | እየሩሳሌም ነጋሽ | ክፍል 4 | ተምሳሌት ሐምሌ 17፣ 2014 · 29:12 · 809 ኢየሩሳሌም ነጋሽ የመጀመሪያዋ የሴቶች እግር ኳስ አምበል ፤ እንቁዋ ታብራ በሚል መሪ ቃል ለሴቶች መብራት የሆነች ፤ በሩት ሰፖርቲንግ ግሩፕ በሐዘን ለሚብሰለሰሉ እናቶች እፎይታ ለመፍጠር የምትሰራ ድንቅ ሴት ናት ። አጋራ