ተምሳሌት ለማኝ ነበርኩ ፤ አሁን ባለ ዲግሪ ነኝ | ሙሉቀን ነጋ | ክፍል 1 | ተምሳሌት ሐምሌ 24፣ 2014 · 32:25 · 210 በ4 ዓመቱ ዓይነ ስውር ሆነ :: በ6 ዓመቱ በጨካኞች እጅ ወደቀና ከሀገር ሀገር በልመና ተንከራተተ:: ከብዙ መከራ በኃላ ትምህርት ቤት ገብቶ በቁአንቁአና ስነ ፅሑፍ በዲግሪ በመመረቅ ሕይወት ያመጣችበትን ፈተና በፍፁም ትጋትና ትዕግስት አሸንፏል :: ሙሉቀን ነጋ :: አጋራ