ተምሳሌት ሰርቆ ሲያስለምነኝ የነበረውን ሰው ባገኘው የምጠይቀው… | ሙሉቀን ነጋ | ክፍል2 | ተምሳሌት ሐምሌ 24፣ 2014 · 41:47 · 201 በ4 ዓመቱ ዓይነ ስውር ሆነ :: በ6 ዓመቱ በጨካኞች እጅ ወደቀና ከሀገር ሀገር በልመና ተንከራተተ:: ከብዙ መከራ በኃላ ትምህርት ቤት ገብቶ በቁአንቁአና ስነ ፅሑፍ በዲግሪ በመመረቅ ሕይወት ያመጣችበትን ፈተና በፍፁም ትጋትና ትዕግስት አሸንፏል :: ሙሉቀን ነጋ :: አጋራ