ተምሳሌት ዘበኛ ነበርኩ ፤ አሁን ሁለት ዲግሪ እና ሁለት ማስተርስ አለኝ | ፋንታሁን ነጋ | ክፍል 2 | ተምሳሌት ነሐሴ 1፣ 2014 · 30:05 · 265 ፋንታሁን ለትምህርት ካለው ፍቅር የተነሳ ከትውልድ ሀገሩ ወደ አዲስ አበባ በመምጣት በዘበኝነት ተቀጥሮ እየሰራ ሁለት ዲግሪና ሁለት ማስተርስ የያዘ የልጅነት ህልሙን ለማሳካት ችግር ያልበገረው ጠንካራ ወጣት ነው ። አጋራ