ተምሳሌት የዲቃላ ልጅ ስባል … | ወ/ሮ አስቴር ሰይፈ | ተምሳሌት | ክፍል 1 ጥር 27፣ 2015 · 27:15 · 1.4K ወ/ሮ አስቴር ሰይፈ ትባላለች፡፡ ህይወቷ ፍፁም ገድል ነው ፡፡ በብዙ ፈተና እና ችግር እንዲሁም በጥንካሬ የተሞላ፡፡ ፈተና እና የህይወት ስንቅ የተሰኙ ሁለት መፅሃፎችን ለአንባቢያን አቅርባለች፡፡ አጋራ