ተምሳሌት ልጆችን ላሳድግ ባልኩ ሙስና ተጠየቅኩ | ወ/ሮ አስቴር ሰይፈ | ተምሳሌት | ክፍል 2 ጥር 28፣ 2015 · 22:56 · 300 ወ/ሮ አስቴር ሰይፈ ትባላለች፡፡ ህይወቷ ፍፁም ገድል ነው ፡፡ በብዙ ፈተና እና ችግር እንዲሁም በጥንካሬ የተሞላ፡፡ ፈተና እና የህይወት ስንቅ የተሰኙ ሁለት መፅሃፎችን ለአንባቢያን አቅርባለች፡፡ አጋራ