ተምሳሌት ከታዋቂዎቹ ደህንነት ጀርባ … | ኢንስትራክትር ፍሬው ሽታዬ | ተምሳሌት | ክፍል 2 የካቲት 5፣ 2015 · 22:35 · 1.1K በተለያዩ ጊዜያት ለተለያዩ ምክንያቶች ወደ ሀገራችን የሚመጡ ታዋቂ ሰዎችን ሰላም እና ድህንነት የማስጠበቀ እና ወደ መጡበት የመሸኘት ሀላፊነት አለባቸው፡፡ ኢንስትራክትር ፍሬው ሽታዬ ይባላሉ፡፡ የ ኢቲ ፖል ባለቤት እና ስራ አስኪያጅ። አጋራ