ተምሳሌት ሂሳብን እንድጠላው ያደረገኝ አስተማሪዬ ነው! | ዶ/ር ንግስት መንግስቴ | ተምሳሌት | ክፍል 2 የካቲት 12፣ 2015 · 29:33 · 132 ዶ/ር ንግስት መንግስቴ በእስራኤል ሀገር የምትኖር ሲሆን የቤተ እስራኤልን ታሪከ በእስራኤል ስርዓተ ትምህርት ላይ እንዲካተት በማድረግ የትምህርት ስርዓቱን ያስቀየረች፣ ተፅዕኖ ፈጣሪ እና ኢትዮጵያውያን ወደ እስራኤል ሀገር ሲሄዱ የሚያጋጥሟችውን ችግሮች የሚያቃልሉ ድርጅቶችን በመክፈት ማህበረሰቡን ትረዳለች፡፡ አጋራ