ወደ ዋናው ይዘት ዝለል

የባለቤቴን ህልም በማሳካት ሞትን ተበቀልኩት | ወ/ሮ ፍቅርተ ጥበቡ | ተምሳሌት | ክፍል 2

የካቲት 26፣ 2015 · 25:16 418

ወ/ሮ ፍቅርተ ጥበቡ ትባላለች፡፡ በሙያዋ ጠበቃና የህግ አማካሪ ስትሆን ባለቤቷ ዶክተር ሲሳይ ብርሀኔ በድንገት በሞት ከተለዩ በኋላ የባለቤቷን ህልም ለማሳካት እና በጅምር የቀረውን በባለቤቷ የተፃፈ መፅሀፍ ለህትመት አብቅታለች፡፡ በአካል ጉዳተኞች ህይወት ዙሪያ ላይ የሚያጠነጥንው ይህ መፅሀፍ በከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ውስጥ በማስተማርያነት ያገለግላል፡፡

አጋራ

YouTube

አማEN