ተምሳሌት ኢትዮጵያ ትክክለኛ መሪ አጥታለች! | ተምሳሌት | ሀገሬ ሚያዝያ 23፣ 2015 · 57:30 · 1.7K አቶ አሰፋ አደፍርስ ከአምስት የበለጡ መፃህፍትን ለአንባቢዎች አበርክተዋል፡፡ በኢትዮጵያ በልማቱ ዘርፍ ከተሰማሩም ዓመታትን አስቆጥረዋል፡፡ በሥራ አጋጣሚ የሚያስተውሉት የመልካም አስተዳደር እጦት ግን አገሪቷን ወደኋላ የጐተተ፤ እሳቸውና ሌሎች ባለሃብቶችም የተሰማሩባቸውን የተለያዩ የልማት ዘርፎች ከሚፈለገው ደረጃ እንዳይደርስ ማነቆ የሆነ ችግር እንደሆነ ይገልጻሉ፡፡ አጋራ