ተምሳሌት ቤቴን ሸጬ አንቡላንስ ገዛሁ | ተምሳሌት | ሀገሬ ቴቪ ግንቦት 14፣ 2015 · 01:00:20 · 606 ኢትዮጵያ ዉስጥ የግል አምቡላንስ አገልግሎትን የጀመሩት አቶ ክብረት አበበ ናቸው፡፡ አሁን ደግሞ የማሕበራዊ ሥራ ፈጣሪነት እሳቤና ሥራዎች ዙሪያ የኢትዮጵያ ማሕበራዊ ሥራ ፈጣሪዎች ማሕበር ፕሬዝዳንት በመሆን እያገለገሉ ነው፡፡ ህልም እንዴት እንገነባለን?፣ ድህነትን በምን አሽነፍከው በሚሉት ጉዳዮች ዙሪያ ሃሳባቸውን አጋርተዉናል፡፡ አጋራ