ተምሳሌት “ሁለት እህቶቼን የነጠቀኝ ባህል” ላሌ ላቡኮ | ተምሳሌት ግንቦት 20፣ 2015 · 56:29 · 656 በሀገራችን ከሚገኙ ጎጂ ባህላዊ ልማዳዊ ባህሎች ውስጥ እጅግ በጣም የከፋው እና በድቡብ ክልል በሀመር፣ በካራ እና በበና ማህበረሰብ የሚከናወነው ሚንጊ የሚባለው ክዋኔ እንዱ ነው፡፡ ላሌ ላቡኮ በዚህ ጎጂ ባህል ሁለት እህቶቹን አጥቷል፡፡ አሁን ይህን ጎጂ ባህል ለማጥፋት እና የጉዳቱ ሰለባ የሆኑ ህፃናትን ከሞት እየታደገ ይገኛል፡፡ አጋራ