
በአሜሪካ ባንዲራችንን ያውለበለቡት መምህር (ዶ/ር ወርቁ ነጋሽ) | ተምሳሌት
ጥቅምት 25፣ 2016 · 56፡02 1.5K
በስታንፈርድ ዩኒቨርሲቱ በተማሪነት እና በአስተማሪነት ያገለገሉት ዶ/ር ወርቁ ነጋሽ ወደ ሀገራቸው ተመልስዉ የትምህርት ሚኒስቴር ከፍተኛ አማካሪ በመሆን ለበርካታ አመታት አግልግለዋል፡፡ አሁን የአንድነት ኢንተርናሽናል ኮሌጅ እና ት/ቤት ፕሬዝዳንት ናቸው፡፡ ለትምህርት ስርዓቱ መዉደቅ ሰርዓተ ትምህርቱ እና በመምሀራን ብቃት ማነስ ዋንኛ ምክንያት ናቸው ይላሉ፡፡
