ወደ ዋናው ይዘት ዝለል

መማር ምን ያደርግልኛል? የሚባልበት ዘመን ፕ/ሮ ተከተል ዮሃንስ | ተምሳሌት

ኅዳር 2፣ 2016 · 57:53 593

ፕሮፌስር ተከተል ዮሀንስ በሀገራችን ስመጥር ከሆኑ ተመራማሪዎች አንዱ ሲሆኑ አሁን የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ ስራ አስፈፃሚ ዳይሬክተር በመሆን እያገለግሉ ይገኛሉ ፡፡ በአለም አቀፍ ደረጃ ሽልማት ያስገኙላቸዉን ከ 70 በላይ ምርምሮችን አሳትመዋል፡፡ በሀገራችን ያሉ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ምን አይነት ይዞታ አላቸው? የሚስሯቸው ጥናትና ምርምሮች ለምን ችግር ፍቺ አልሆኑም በሚሉ እና የግል ህይወት ታሪክ ዙሪያ ቆይታ አድርገናል፡፡

አጋራ

YouTube

አማEN