
“14 ጊዜ እራሴን ለማጥፋት ሙከራ አድርጌያለሁ”
ሐምሌ 20፣ 2017 · 56:51 621
ተምሳሌት በውጣ ውረድ እና በብዙ ድካም ውስጥ ያለፉ ግለስቦች የሕይወት ታሪካቸውን የሚተርኩበት ለሌሎችም ተምሳሌትነታቸውን የሚያሳዩበት የቴሌቪዥን ፕሮግራም ነው፡፡በተምሳሌት ፕሮግራም ላይ ታሪካችሁን ማጋራት ለምትፈልጉ ተመልካቾቻችን 0929696969 ደውሉልን አልያም የፅሑፍ መልዕክት አስቀምጡልን ፡፡ ተምሳሌት በውጣ ውረድ እና በብዙ ድካም ውስጥ ያለፉ ግለስቦች የህይወት ታሪካቸውን የሚተርኩበት ለሌሎችም ተምሳሌትነታቸውን የሚያሳዩበት የቴሌቪዥን ፕሮግራም ነው፡፡ እንግዳችን ማክቤል እንዳለ ተምሳሌት ይሆነናል፡፡
