ተምሳሌት “ስለበሽታዬ ለማወቅ ሕክምና ተማርኩ” ሐምሌ 27፣ 2017 · 01:20:08 · 1.9K ተምሳሌት በውጣ ውረድ እና በብዙ ድካም ውስጥ ያለፉ ግለስቦች የሕይወት ታሪካቸውን የሚተርኩበት ለሌሎችም ተምሳሌትነታቸውን የሚያሳዩበት የቴሌቪዥን ፕሮግራም ነው፡፡በተምሳሌት ፕሮግራም ላይ ታሪካችሁን ማጋራት ለምትፈልጉ ተመልካቾቻችን 0929696969 ደውሉልን አልያም የፅሑፍ መልዕክት አስቀምጡልን ፡፡በረከት በቀለን በግል ማግኘት የምትፈልጉ 0954480005 ደውሉ፡፡ አጋራ