ናብሊስ ከሀዘን ለመፅናናት በአካባቢያችን ያሉ ሰዎች አስተዋፅዖ ምን ይመስላል? | ናብሊስ መጋቢት 10, 2017 · 51:42 · 2.4K በዛሬው የናብሊስ ፕሮግራማችን ከሀዘን ለመፅናናት በአካባቢያችን ያሉ ሰዎች ምን ያህል አስተዋፅዖ እንዳላቸው ተመልክተናል። ለማንኛውም ሀሳብ፣ አስተያየት ወይም ጥያቄ በ 0929696969 በመደወል አልያም የፅሑፍ መልዕክት ማስቀመጥ ይቻላል። አጋራ