ናብሊስ በዚህ ዘመን ፍቅርን ከባድ ያደረገው ነገር ምንድን ነው? ጥቅምት 25, 2019 · 47:48 · 4.5K በዚህ ሳምንት በናብሊስ መሰናዷዎችን ስለ ፍቅር ግንኙነት ቀደም ሲል የነበረው የፍቅር ግንኙነት እና አሁን ላይ ያለው ምን ይመስላል የሚለውን አንሰተናል ተከታተሉን ። ማንኛውም ሀሳብ ፣አስተያየት ወይም ጥያቄዎቻችሁን በ 0929696969 በመደወል ወይም በፅሑፍ መልዕክት አሰቀምጡልን ። አጋራ