ናብሊስ ‘’የእድሜ ልክ ልማዴ ነው! መላቀቅ አልቻልኩም’’ | ናብሊስ ሚያዝያ 29, 2017 · 01:01:05 · 9.5K ሰው ማለት የተፈጥሮ እና የልማድ ውጤት ነው፤ ታዲያ ጥሩ ልማድን ለማስቀጠል መጥፎ ልማድን ደግሞ ለመለወጥ ምን እናድርግ? የሚለውን በዚህ ሳምንት በናብሊስ መሰናዷዋችን ውይይት አድርገናል ተከታተሉን፡፡ ለማንኛውም ሀሳብ፣ አስተያየት ወይም ጥያቄ በ 0929696969 በመደወል አልያም የፅሑፍ መልዕክት ማስቀመጥ ይቻላል፡፡ አጋራ