
“የሰው ልጅ ህሊናውን አጣ….” | ናብሊስ
ግንቦት 6, 2017 · 56:21 6.1K
ህሊና በሰው ተፈጥሮ ውስጥ ፈጣሪ ያስቀመጠው ነገሮችን ትክክል አሊያም ስህተት መሆናቸውን የሚያመላክት ሀሳብ ነው፤ ሃይማኖት፣ባህል ፣ወግ እና መሰል በጎ ነገሮችን በማስጠበቅ ህሊና ቢስነትን ለማስቀረት ተባባሪ ሆኖ መስራት ያስፈልጋል፡፡ በዚህ ሳምንት በናብሊስ መሰናዷዋችን “ህሊና ቢስነት” በሚል ውይይት አድርገናል፡፡ ለማንኛውም ሀሳብ፣ አስተያየት ወይም ጥያቄ በ 0929696969 በመደወል አልያም የፅሑፍ መልዕክት ማስቀመጥ ይቻላል፡፡
