
ነገሮች ላይ ትኩረት አድርገን እንዳንቆይ ያደረገን ምን ይሆን? | ናብሊስ
ግንቦት 20, 2017 · 50:13
ከስሜቶቻችን እንደአንዱ ሲሆን ስልቹነት የሆነ ነገር የማድረግ ኃይል ማጣት እና አስደሳችነትም የሌለው የስሜት አይነት ነው፡፡ ስልቹነት ሁለት ዘውግ ሲኖረው በአንዱ ወገን ችግር ይሆናል በሌላ ደግሞ የሌሎች ችግሮች መገለጫ ነው፡፡ በዚህ ሳምንት በናብሊስ መሰናዷዋችን የዘመኑ ከባድ ፈተና ስለሆነው “ስልቹነት” ውይይት አድርገናል፡፡ ለማንኛውም ሀሳብ፣ አስተያየት ወይም ጥያቄ በ 0929696969 በመደወል አልያም የፅሑፍ መልዕክት ማስቀመጥ ይቻላል፡፡
