ናብሊስ ስኬታማ መሆን የማይፈልግ ማን ነው? | ናብሊስ ሰኔ 4, 2017 · 48:47 · 5.2K ስኬት የማያልቅ ጉዞ በመሆኑ የአንድ ጊዜ ሁነት አይደለም፡፡ ስኬት ማለት በየቀኑ የምንተገብራቸው ጥቃቅን ጥረቶቻችን ድምር ውጤት ነው፡፡ በሳምንታዊው የናብሊስ መሰናዷዋችን ለውይይት የመረጥነው ርዕስ “ስኬት” የሚል ነው፤ እንደተለመደው ሀሳብ፣ አስተያየት ወይም ጥያቄ ካላችሁ በ 0929696969 በመደወል አልያም የፅሑፍ መልዕክት ማስቀመጥ ይቻላል፡፡ አጋራ