ወደ ዋናው ይዘት ዝለል

“ፈጣሪ እያናገረኝ ነው ብለህ ካሰብክ የአእምሮ ህመም ነው” | ናብሊስ |

ሰኔ 25, 2017 · 45:12 4.6K

የሰው ልጅ ቀላል ከሚመስሉ የተለመዱ ተግባራት ጀምሮ ውስብስብ የሆኑ የህይወት ጉዳዮች ውሳኔ ለመስጠት ከራሱ ጋር ምክክር የሚያደርግበት መንገድን ከራስ ጋር መነጋገር እንለዋለን፤ በተጨማሪም ከራስ ጋር ማውራት ንግግራችንን ለመቆጣጠር ለምንሰራቸው ሥራዎች ዕቅድ ለማውጣት ብሎም ስሜታችንን ለመቆጣጠር ይረዳል፡፡ በሳምንታዊው የናብሊስ መሰናዷዋችን ለውይይት የመረጥነው ርዕስ “ከራስ ጋር ንግግር” የሚል ነው፤ እንደተለመደው ሀሳብ፣ አስተያየት ወይም ጥያቄ ካላችሁ በ 0929696969 በመደወል አልያም የፅሑፍ መልዕክት ማስቀመጥ ትችላላችሁ፡፡

አጋራ

YouTube

አማEN