ወደ ዋናው ይዘት ዝለል

“ማንን ነው የምፈራው” | ናብሊስ

ነሐሴ 28, 2017 · 01:01:32 3.8K

በዚህ ሳምንት በናብሊስ መሰናዷዋችን “ብቸኝነት እንዲሁም ፍርሃት” በሚል ርዕሰ ጉዳይ ላይ ውይይት የተደረገባቸውን ከዚህ ቀደም የተላለፉ ፕሮግራሞችን ቀንጭበን አቅርበንላችኋል ተከታተሉን፡፡ ናብሊስ በምዕራፍ 5 በቅርብ ቀን በአዲስ አቀራረብ ይመለሳል፡፡ ለማንኛውም ሀሳብ፣ አስተያየት ወይም ጥያቄ በ 0929696969 በመደወል አልያም የፅሑፍ መልዕክት ማስቀመጥ ይቻላል፡፡

አጋራ

YouTube

አማEN