ናብሊስ ከመጽሐፉ አስቀድሞ ጸሃፊውን ማወቅ ይጠቅማል | ናብሊስ ጥቅምት 27, 2018 · 46:53 · 4.1K በዚህ ሳምንት በናብሊስ መሰናዷዋችን “መማር ምንድነው” በሚል ርዕሰ ጉዳይ ላይ ውይይት አድርገናል ፤ መማር ሰዎች የሚያሳዩት የጠባይ ለውጥ የልምምድ እና የልምድ ውጤት ሲሆን በዚህ ርእስ ላይ ያደረግነውን ውይይት ተከታትላችሁ ማንኛውንም ሀሳብ፣ አስተያየት ወይም ጥያቄዎቻችሁን በ0929696969 በመደወል አልያም በፅሑፍ መልዕክት አስቀምጡልን፡፡ አጋራ