ወደ ዋናው ይዘት ዝለል

ሙያ አያስፈልግም ወደሚል ድምዳሜ እየሄድን ይሆን? | ናብሊስ

ኅዳር 4, 2018 · 42:17 2.4K

በዚህ ሳምንት በናብሊስ መሰናዷዋችን “ባለሙያነት” ወይንም professionalism በሚል ርዕሰ ጉዳይ ላይ ውይይት አድርገናል ፤ አንድ ሰው የትምህርት ዝግጅት ብሎም ልምድን አሟልቶ ሲገኝ ባለሙያ እንለዋለን፡፡ በዚህ ርእስ ላይ ያደረግነውን ውይይት ተከታትላችሁ ማንኛውንም ሀሳብ፣ አስተያየት ወይም ጥያቄዎቻችሁን በ0929696969 በመደወል አልያም በፅሑፍ መልዕክት አስቀምጡልን፡፡

አጋራ

YouTube

አማEN