ወደ ዋናው ይዘት ዝለል

“ሥራ ማለት በተግባር የተገለጠ ፍቅር ነው” | ናብሊስ

ኅዳር 18, 2018 · 42:50 2.4K

በዚህ ሳምንት በናብሊስ ፕሮግራማችን ስለ “ሥራ” በተለየ መልኩ ውይይት አድርገናል፡፡ ሥራ የማህበራዊ ተቀባይነት ያለው ገቢ የሚያመጣ አሊያም ወጪ የሚቀንስ እውቀትን፣ክህሎትን አሳርፈንበት የምናከናውነው ተግባር ወይንም ድርጊት ነው፡፡ ተከታተሉን ለማንኛውም ሀሳብ፣ አስተያየት ወይም ጥያቄ በ 0929696969 በመደወል አልያም የፅሑፍ መልዕክት ማስቀመጥ ይቻላል፡፡

አጋራ

YouTube

አማEN