ናብሊስ ልጆቻችሁን ማሰብ አስተምሯቸው | ናብሊስ ኅዳር 25, 2018 · 41:34 · 2.7K በዚህ ሳምንት በናብሊስ መሰናዷዋችን “ፈጠራ” (creativity) በሚል ርዕሰ ጉዳይ ላይ ውይይት አድርገናል ፤ ችግርን የሚፈታ፣ አዲስ ሃሳብ፣ በጥልቅ ስሜት እና ቁርጠኝነት የሚከናወን ነገር ፈጠራ እንለዋለን፡፡ በዚህ ርዕስ ላይ ያደረግነውን ውይይት ተከታትላችሁ ማንኛውንም ሀሳብ፣ አስተያየት ወይም ጥያቄዎቻችሁን በ0929696969 በመደወል አልያም በፅሑፍ መልዕክት አስቀምጡልን፡፡ አጋራ