
ለመረጃ ቅርብ መሆን እውቀት አይደለም ! | ናብሊስ
ታኅሣሥ 9, 2018 · 37:01 4.1K
በዚህ ሳምንት በናብሊስ መሰናዷዋችን “የራስ ማድረግ ወይንም ወደ ራስ መውሰድ” ከሌላ የመጣን ነገር ለራስ እንዲስማማ አድርጎ መውሰድ ብሎም መጠቀም እና ለሚያስፈለገው ነገር ማዋልን የራስ ማድረግ ይባላል፡፡ በዚህ ርዕስ ላይ ያደረግነውን ውይይት ተከታትላችሁ ማንኛውንም ሀሳብ፣ አስተያየት ወይም ጥያቄዎቻችሁን በ0929696969 በመደወል አልያም በፅሑፍ መልዕክት አስቀምጡልን፡፡
