ወደ ዋናው ይዘት ዝለል

እውቀት ትህትና የሚባል ዋጋ ያስከፍላል! | ናብሊስ

ታኅሣሥ 16, 2018 · 42:31 4K

በዚህ ሳምንት በናብሊስ መሰናዷችን “ዋጋ መክፈል” በሚል ርዕሰ ጉዳይ ላይ ውይይት አድርገናል፡፡ ከምቾት ቀጠና በመውጣት ጠንክሮ መስራት ብሎም ስጋትን ተቋቁሞ የሚፈልጉት ጋር ለመድረስ የሚደረገውን ነገር ዋጋ መክፈል ይባላል፡፡ ተከታትላችሁ ማንኛውንም ሀሳብ፣ አስተያየት ወይም ጥያቄዎቻችሁን በ0929696969 በመደወል አልያም በፅሑፍ መልዕክት አስቀምጡልን፡፡

አጋራ

YouTube

አማEN