ናብሊስ አልጠግብ ባይ ሲተፋ ያድራል | ናብሊስ ታኅሣሥ 23, 2018 · 40:53 · 2.5K በዚህ ሳምንት በናብሊስ መሰናዷዋችን “ፍላጎትን መገደብ” በሚል ርዕሰ ጉዳይ ላይ ውይይት አድርገናል፡፡ በሳይኮሎጂ ጥናት ፍላጎትን መገደብ አንዱ በቃኝ ማለትን አለማወቅ ነው ይላል፡፡ ተከታትላችሁ ማንኛውንም ሀሳብ፣ አስተያየት ወይም ጥያቄዎቻችሁን በ0929696969 በመደወል አልያም በፅሑፍ መልዕክት አስቀምጡልን፡፡ አጋራ