
ትኩረትን ለማግኘት ያልተፈጠረ ታሪክ እስከማስመሰል!!! | ናብሊስ
የካቲት 4, 2018 · 54:46 3.5K
በዚህ ሳምንት በናብሊስ መሰናዷዋችን “Dramatization” ወይንም ህይወትን ባልተፈጠረ ትዕይንት የተሞላ በሚል ርዕሰ ጉዳይ ላይ ውይይት አድርገናል፡፡ የሰዎችን ማረጋገጫ ለማግኘት ፣ እውቅና ለመጎናጸፍ ፣ያለተቀበልነውን እውነታ ለማመሳከር እና በሌሎች ምክንያቶች ህይወትን ወደ ድራማ መቀየር የዘመኑ በሽታ ሆኗል፡፡ ተከታትላችሁ ማንኛውንም ሀሳብ፣ አስተያየት ወይም ጥያቄዎቻችሁን በ0929696969 በመደወል አልያም በፅሑፍ መልዕክት አስቀምጡልን፡፡
