ናብሊስ ግልፅነትን በልኩ!!! | ናብሊስ መጋቢት 9, 2018 · 50:35 · 3K በዚህ ሳምንት በናብሊስ መሰናዷዎቻችን “ግልፅነት” በሚል ርዕሰ ጉዳይ ላይ ውይይት አድርገናል ። ግልፅነት የት ድረስ መሆን እንዳለበት ብሎም ጉዳት እና ጥቅሙን አንስተናል ተከታተሉን። ማንኛውንም ሀሳብ፣ አስተያየት ወይም ጥያቄዎቻችሁን በ0929696969 በመደወል አልያም በፅሑፍ መልዕክት አስቀምጡልን፡፡ አጋራ