ናብሊስ የዛሬ ችግሮቻችን የትናንት መፍትሔ ነበሩ | ናብሊስ መጋቢት 16, 2018 · 45:21 · 3.1K በዚህ ሳምንት በናብሊስ መሰናዷዎችን መርዛማ ጠባይ ያላቸው ሰዎች ወይም አስቸጋሪ ጠባይ ያላቸው ሰዎች ጋር የሚኖረን ግንኙነት ምን አይነት ተፅኖ አለው ? መርዛማ ጠባይስ ምን ማለት ነው ። የሚለውን አንሰተናል ተከታተሉን ።ማንኛውም ሀሳብ ፣አስተያየት ወይም ጥያቄዎቻችሁን በ 0929696969 በመደወል ወይም በፅሑፍ መልዕክት አሰቀምጡልን ። አጋራ