ናብሊስ አንድ ቤት ውስጥ ስለተኖረ ብቻ ጋብቻ አይደለም | ናብሊስ ጥቅምት 11, 2019 · 01:20:21 · 6.3K በዚህ ሳምንት በናብሊስ መሰናዷችን ጋብቻ ሳይፈፅሙ እንደ ባልና ሚስት አብሮ መኖር እና በዚህ ጉዳይስ ህጉ ምን ይላል የሚለውን አንስተናል ተከታተሉን ።ማንኛውም ሀሳብ ፣አስተያየት ወይም ጥያቄዎቻችሁን በ 0929696969 በመደወል ወይም በፅሑፍ መልዕክት አሰቀምጡልን ። አጋራ