ወደ ዋናው ይዘት ዝለል

ለአፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ የነበርን ዕድል ዝቅተኛ ሆኗል: አሰልጣኝ ዮሀንስ ሳህሌ

ዋልያዎቹ በሞዛምቢክ 1 ለ 0 ከተሸነፉ በኋላ አሰልጣኝ ዮኋንስ ሳህሌ በሰጡት መግልጫ በአፍሪካ ዋንጫ የመሳትፍ ዕድላችን ከበፊቱ ዝቅ ብሏል ብለዋል።

ዜና ክፍል · · 1 ደቂቃ ንባብ · 1

ጨዋታውን የጥሎ ማለፍ ያክል አስብን ብንጫዎትም ተሸንፈናል ብለዋል።

በተለይ ዛሬ መሸነፋችን የማልፍ ዕድላችንን እንዲያንስ ሆኗል ያሉት አሰልጣኙ ግን ቀሪ ሁለት ጨዋትዎች ስለሚቀሩ ትልቁ ጉዳይ የሚወሰንው በቀጣዩ ጨዋታ ነው ብለዋል።

አሰልጣኙ ለማለፍ ቀሪ ዕድሎቻችን መጠቀም አለብን ሲሉም ተናግረዋል።

አጋራ

YouTube

አማEN