በዳካር የወጣቶች ኦሊምፒክ የተሳተፈው የኢትዮጵያ ልዑክ በባህርዳር እውቅና እየተሰጠው ይገኛል
በሴኒጋል ዳካር ሲካሄድ በቆየው እና በአትሌቲክስ ኢትዮጵያ ከዓለም 1ኛ ሆና ባጠናቀቀችበት የወጣቶች ኦሊምፒክ የተሳተፍው ለዑክ ዛሬ በባህርዳር ከተማ እውቅና እየተሰጠው ይገኛል።
ዜና ክፍል · · 1 ደቂቃ ንባብ · 2

በሴኒጋል ዳካር ሲካሄድ በቆየው እና በአትሌቲክስ ኢትዮጵያ ከዓለም 1ኛ ሆና ባጠናቀቀችበት የወጣቶች ኦሊምፒክ የተሳተፍው ለዑክ ዛሬ በባህርዳር ከተማ እውቅና እየተሰጠው ይገኛል።
የፌደሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ሙፈሪያት ካሚል፣ የወጣቶችና ስፖርት ሚንስትር አክሊሉ ታደሰ (ዶ/ር)፣ የአማራ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ/ር) የኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ኮሚቴ ፕሬዝደንት ዶ/ር አሸብር ወልደ ጊዮርጊስን ጨምሮ ሌሎች ከፍተኛ የመንግስት የስራ ሃላፊዎች እንዲሁም የስፖርት ሀላፊዎች በእውቅና መረሀግብሩ ላይ ተገኝተዋል።
