ወደ ዋናው ይዘት ዝለል

አንዲት እናት ለበዓል የሰጠናቸውን በግ አቅፈው ዋሉ | ሄኖክ ፈቃዱ እና ውብሸት ተካ | ክፍል 2 | ተምሳሌት

መስከረም 15፣ 2015 · 22:59 109

ውብሸት ተካና ሄኖክ ፈቃዱ በባይሽ ኮልፌ በኃላፊነት የሚያገግሉ ወጣቶች ናቸው፡፡ ማኅበሩ ህጻናትን በትምህርት በማገዝ ፣ ህክምና እንዲያገኙ በማመቻቸት ፣ ለአረጋዊያን የቅርብ ቤተሰብ በመሆን ፣ የጠፉ ሰዎችን በማፈላለግና በማገናኘት እንዲሁም የተጣሉትን በማስታረቅ ሰፊ አገልግሎት በመስጠት ይታወቃል፡፡

አጋራ

YouTube

አማEN