ተምሳሌት ከ10 ዓመት እስር ስፈታ የት እንደምሄድ ግራ ተጋብቼ ነበር || ከበደች ተክለዓብ || ተምሳሌት ነሐሴ 12፣ 2016 · 51:33 · 3.9K ከበደች ተክለአብ ገጣሚ፤ ተርጉዋሚ እና ሰአሊ ናት።ዓመታት በሶማሊያ እስር ቤቶች ማቅቃለች፡፡ ከአመታት እስር በኋላ ተምራ ሃዋርድ ዩኒቨርሲቲ ገብታ ተመርቃ፣ ከፍተኛ ውጤት በማምጣት እዛው ዩኒቨርሲቲው ውስጥ በመምህርነት አገልግላለች አጋራ