ተምሳሌት ዶ/ር አብይ ለእማማ ወርቄ አስቤዛ ልኮልናል | ሄኖክ ፈቃዱ እና ውብሸት ተካ | ክፍል 3 | ተምሳሌት መስከረም 22፣ 2015 · 28:44 · 183 ውብሸት ተካና ሄኖክ ፈቃዱ በባይሽ ኮልፌ በኃላፊነት የሚያገግሉ ወጣቶች ናቸው፡፡ ማኅበሩ ህጻናትን በትምህርት በማገዝ ፣ ህክምና እንዲያገኙ በማመቻቸት ፣ ለአረጋዊያን የቅርብ ቤተሰብ በመሆን ፣ የጠፉ ሰዎችን በማፈላለግና በማገናኘት እንዲሁም የተጣሉትን በማስታረቅ ሰፊ አገልግሎት በመስጠት ይታወቃል፡፡ አጋራ