ወደ ዋናው ይዘት ዝለል

ዶ/ር አብይ ለእማማ ወርቄ አስቤዛ ልኮልናል | ሄኖክ ፈቃዱ እና ውብሸት ተካ | ክፍል 3 | ተምሳሌት

መስከረም 22፣ 2015 · 28:44 183

ውብሸት ተካና ሄኖክ ፈቃዱ በባይሽ ኮልፌ በኃላፊነት የሚያገግሉ ወጣቶች ናቸው፡፡ ማኅበሩ ህጻናትን በትምህርት በማገዝ ፣ ህክምና እንዲያገኙ በማመቻቸት ፣ ለአረጋዊያን የቅርብ ቤተሰብ በመሆን ፣ የጠፉ ሰዎችን በማፈላለግና በማገናኘት እንዲሁም የተጣሉትን በማስታረቅ ሰፊ አገልግሎት በመስጠት ይታወቃል፡፡

አጋራ

YouTube

አማEN