ተምሳሌት በበርበሬ ብድር የተጀመረው አዋጭ የብድር ተቋም/አቶ ዘሪሁን ሸለመ | ተምሳሌት ታኅሣሥ 22፣ 2016 · 42:37 · 494 አቶ ዘሪሁን ሸለመ በልጅነቱ በብዙ መከራና ችግር የተፈተነ፣ ድህነትን አሸንፎ ለብዙዎች የተረፈ እንዲሁም የአዋጭ ገንዘብ ቁጠባና ብድር ኅብረት ሥራ ማኅበር ዋና ሥራ አስፈፃሚ ሲሆን ታሪኩን እንዲህ አካፍሎናል በተጨማሪም ስለ አዋጭ የህብረት ስራ ማህበር አመሰራረት እና ሂደት እንዲህ ይላል፡፡ አጋራ