ወደ ዋናው ይዘት ዝለል

“ሰው አስገድሏል ብለው ወነጀሉኝ”||ኢመሪተስ ፕሮፌሰር አለማየሁ ተፈራ|| ክፍል ሁለት | ተምሳሌት

ጥር 19፣ 2016 · 50:29 2.2K

አንጋፋው የጂኦቴክኒካል ምህንድስና ባለሙያ ኢመሪተስ ፕሮፌሰር አለማየሁ ተፈራ በኢትዮጵያ ጅኦቴክኒካል ምህንድስና ዘርፍ የራሳቸውን የማይደበዝዝ አሻራ ያስቀመጡ ተመራማሪ ናቸው። ፕሮፌሰሩ በአዲስ አበባ ዩንቨርሲቲ የቴክኖሎጂ ተቋም በማስተማር እና በምርምር ስራ ከ35 አመታት በላይ ሰርተዋል። የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ የምህንድስና እና የቴክኖሎጂ ቡድን ሊቀመንበር፣ መስራች እና የቦርድ አባልም ናቸው።

አጋራ

YouTube

አማEN